ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ

VOA

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች

Categories: News & Politics

Listen to the last episode:

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

Previous episodes

  • 3220 - ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 06, 2024 
    Mon, 06 May 2024
  • 3219 - ዕሁድ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 05, 2024 
    Sun, 05 May 2024
  • 3218 - ቅዳሜ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 04, 2024 
    Sat, 04 May 2024
  • 3217 - ዐርብ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 03, 2024 
    Fri, 03 May 2024
  • 3216 - ሐሙስ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 02, 2024 
    Thu, 02 May 2024
Show more episodes

More American news & politics podcasts

More international news & politics podcasts

Choose podcast genre